የኢኮኖሚ, ንግድ, እና የኢንቨስትመንት እድገት ጉዳዮች

የኢኮኖሚ ጉዳዮች

  •  
     

     ​የኢኮኖሚ ጉዳዮች በንግድና በንግድ ዙሪያ ግንኙነቶችን ለማስፋት እና በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን የንግድ ግንኙነት ለማጠናከር ከሚፈልጉ ድርጅቶችና መንግስታዊ ኣካላት ጋር በመተባበር ይሰራል::

    በእስራኤል እና ኢትዮጵያ መካከል ያለውን የንግድ ት ስ ስር ለማጠናከር በተለያዩ ዘፎች ላይ በርካታ ዝግጅቶችን ያከናውናል
    በተለያዩ ዘርፎች በአገር እና በዓለም አቀፍ ኤግዚቢሽኖች ላይ በኢትዮጵያና በእስራኤል ኩባንያዎች መካከል ስብሰባዎችን እናዋቅራለን:: በተጨማሪም እስራኤል አዳዲስ የንግድ እድሎችን እናቀርባለን
    ለበለጠ መረጃ እስራኤል የኢኮኖሚ እና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር  ድረ ገጽ ይጎብኙ